ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የሊጉ 17ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል ሁለተኛውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን አንስተናል። ከድል ጋር ከተራራቁ አራት ጨዋታዎች ያለፏቸው ባህር ዳር እና ሆሳዕና ነገ...

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የነገ ቀዳሚ መርሐ-ግብር የሆነው ፍልሚያ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ካለፉት አራት ጨዋታዎች ተመሳሳይ አራት ነጥብ ያገኙት ፋሲል ከነማ እና ወልቂጤ ከተማ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-1 ሰበታ ከተማ

የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የምሽት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሰበታ ከተማ መከላከያን አንድ ለምንም ከረታ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዮን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ብርሀኑ ደበሌ -...

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በመጨረሻም ነጥቡን ሁለት አሀዝ አድርሷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በዕለቱ ሁለተኛ በነበረው ጨዋታ የሊጉ ግርጌ ላይ ሆነው መከላከያን የገጠሙት ሰበታ ከተማዎች በ87ኛው ደቂቃ ዴሪክ ንሲምባቢ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ የውድድር ዘመኑን...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬው ሸገር ደርቢ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ - ኢትዮጵያ ቡና ስለጨዋታው ክብደት " ከከባዶቹ አንዱ ነው ፤ ከውጤቱ...

ሪፖርት | ፈረሰኞቹን የሚያቆም ቡድን አሁንም አልተገኘም

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ጎሎችን በማስቆጠር ኢትዮጵያ ቡናን ረምርሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር አንድ ለአንድ የተለያዩት ቡናማዎቹ 2 ነጥብ ከጣሉበት ጨዋታ አምስት...

ኢትዮጵያ መድን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች ውስጥ ሁለቱ ይናገራሉ

"ዝቅ ከማለት ነው ከፍታ የሚገኘው" ቢንያም ካሳሁን "ሁለም በፍቅር በመከባበር የሚሰራ በመሆኑ ውጤታማ አድርጎናል" ያሬድ ዳርዛ ቢኒያም ካሳሁን ይባላል ፤ ትውልዱ ዳንግላ ከተማ ነው። በክልል...

ሰበታ ከተማ በፊፋ የተጣለበት እግድ ተነስቶለታል

በቀድሞ የግብ ዘቡ ዳንኤል አጄይ በቀረበበት ክስ በፊፋ እግድ ተላልፎበት የነበረው ሰበታ ከተማ በመጨረሻም ዕግዱ ተነስቶለታል። በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጪ ባሉ ነገሮች አሉታዊ ዜናዎች የበረከቱበት...

“መድንን ወደሚመጥነው ሊግ እንዲመለስ በማድረጌ በጣም ደስ ብሎኛል” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ (ኢትዮጵያ መድን)

"ወጣት ላይ ያለኝ ዕምነት በፍፁም የሚሸረሸር አይደለም... "እኔ ጩኸቴን የምጨርሰው ልምምድ ሜዳ ነው... "መጨረሻ አካባቢ ፈትኖን ነበር... ህይወቱ በሙሉ ከእግርኳስ ጋር የተቆራኘ ነው። እግርኳስን በጥልቀት...