ቅድመ ዳሰሳ | አርባምንጭ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ከነገ የሊጉ ጨዋታዎች ውስጥ ሁለተኛው የሚሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን ቃኝተነዋል። ነገ ምሽት የሚደረገው ይህ ጨዋታ በሊጉ የሰንጠረዥ ወገብ በታች ባሉ ደረጃዎች ላይ...

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በአስር ነጥቦች ተለያይተው የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን የነገ ፍልሚያ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ካለፉት ስድስት ጨዋታዎች ማግኘት ከሚገባቸው 18 ነጥቦች ሁለቱን ብቻ ያሳኩት ድሬዳዋ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

የምሽቱ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ - ባህር ዳር ከተማ ጨዋታውን በታሰበው ልክ ስለመሄዱ "ዛሬ ልጆቼ ከሌላው...

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና በፍሬዘር ካሳ ድንቅ የግንባር ኳስ ከአራት የጨዋታ ሳምንታት በኋላ ወደ አሸናፊነት በመመለስ ደረጃውን ያሻሻለበትን ወሳኝ ድል አስመዝግቧል።...

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ወልቂጤ ከተማ

በወልቂጤ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ተመስገን ዳና - ወልቂጤ ከተማ ስለ ቡድኑ እድገት? እስካሁን ባሰብነው መንገድ እየሄድን ነው ብዬ...

ሪፖርት | ወልቂጤ በፋሲል ላይ የመጀመሪያውን የእርስ በእርስ ድል አስመዝግቧል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በመጀመሪያው አጋማሽ ሦስት ግቦችን ባስተናገደው አዝናኝ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ፋሲል ከነማን 2-1 አሸንፏል። ሁለቱ ቡድኖች ከመጨረሻ ጨዋታቸው በተመሳሳይ ሁለት ለውጦች አድርገዋል።...

ፈጣን እድገት እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ ተከላካይ ቃለአብ ውብሸት

👉"በፕሮጀክት እና በሰፈር ስጫወት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ነበርኩ" 👉"ከልጅነቴ እንደ አርዐያ አድርጌ የወሰድኩት ተጫዋች..." 👉"አሠልጣኞቼ የሚነግሩኝን ነገር በመስማቴ እና በደንብ በመስራቴ ነው እዚህ የደረስኩት" 👉"ያሉብኝን...

ኢትዮጵያ የሴካፋን ውድድር እንደምታስተናግድ ይፋ ሆነ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በሴካፋ ስር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱን እንደምታስተናግድ ይፋ ሆኗል። በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ብሔራዊ ፌዴሬሽኖች የተዋቀረው ሴካፋ ባለንበት የፈረንጆች ዓመት በስሩ የሚደረጉ 7...