የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ ከድል ጋር ከታረቀበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ - አርባምንጭ ከተማ ከጨዋታው በፊት ያሰቡትን በሜዳ ላይ ስለመተግበራቸው..? አዎ። ከሞላ...

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] ሌላኛውን የሳምንቱን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ የተመለከትንበት ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ድቻ እና ሀዋሳ በሰንጠረዡ አናት ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጣቸው ብቻ...

ሪፖርት | ፀጋዬ አበራ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል

ፀጋዬ አበራ በደመቀበት ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል በማስመዝገብ ደረጃቸውን ወደ ስምንተኛ ማሻሻል ችሏል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ባለፈው የጨዋታ ሳምንት ከመከላከያ ጋር አቻ...

ስንታየሁ መንግስቱ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል

የወላይታ ድቻው ወሳኝ አጥቂ በጉዳት ምክንያት ረዘም ያለ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተጠቁሟል። በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አስገራሚ ግስጋሴ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል አንዱ...

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] የ17ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። የጨዋታ ሳምንቱ በሊጉ ዝቅተኛ የግብ መጠን በማስተናገድ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዳማ ከተማን...

የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ሲዳማ ቡና

ያለ ግብ አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞቹ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ሳምሶን አየለ - ድሬዳዋ ከተማ በተመዘገበው ውጤት እና እንቅስቃሴ ደስተኛ ነህ? እንቅስቃሴው ያሰብነው...

ሪፖርት | ድሬዳዋ እና ሲዳማ የሳምንቱን የመጀመሪያ አቻ አስመዝግበዋል

[iframe src="https://bbc.com/" width="1%" height="1"] በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ድቻው ሽንፈት አማረ በቀለን በአብዱለጢፍ መሀመድ ፣ ዳንኤል...