በዛሬ በሊጉ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሁለቱ መሪዎች ድል ሲቀናቸው አርባምንጭ ከተማም ደረጃውን አሻሽሏል። በቶማስ ቦጋለ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ተመልሷል መጀመሪያ በወጣለት መርሐ ግብር መሰረት ከሰዓት በኋላ 08:00 ላይ እንደሚደረግ ይጠበቅ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ምሽት ላይ በተከናወነው የኢቢስ ስፖርተኞች ሽልማት ምክንያት ረፋድ 03:00 ላይRead More →

ያጋሩ

የ19ኛ ሳምንት የመክፈቻ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረው ዳሰሳችን እንዲህ ይቀርባል። በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከአስጊው ቀጠና ለመውጣት የሚያደርገውን ጉዞ ለማፋጠን እና ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ቡና ከደረሰበት የሁለት ለምንም ሽንፈት ለማገገም ድልን እያለመ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ሲታሰብ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ አሁንም የሚገኘው ሲዳማ ቡና በበኩሉ ያለ መሸነፍ ግስጋሴውንRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ ጅማሮ አንጋፋዎቹን የሚያገናኘውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም በሊጉ አናት ተቀምጦ ግስጋሴውን ቀጥሏል። አራት ተካታታይ ጨዋታዎችን ድል ያደረገው ቡድኑ ከአርባምንጭ እና ሀዲያ ሆሳዕና የአቻ ውጤቶች በኋላ ነጥብ የከለከለው ክለብ አልተገኘም። የነገው የጊዮርጊስ ተጋጣሚ ሌላኛው ዕድሜ ጠገብ የሊጉ ክለብ መከላከያ ምንም እንኳን ጥሩ አቋም ላይ ባይሆንም ወትሮም ሁለቱRead More →

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የተሻለ አቋም ያሳዩ ተጫዋቾች እና አሰላጣኝን መርጠናል። አሰላለፍ 4-4-2 ዳይመንድ ግብ ጠባቂ በረከት አማረ – ኢትዮጵያ ቡና ከቆይታ በኋላ ወደ መጀመሪያ አሰላለፍ ብቅ ያለው በረከት ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ መሩቡን ሳያስደፍር እንዲወጣ ከፍተኛውን ኃላፊነት ተወጥቷል። በጥሩ ንቃት እና የጊዜ አጠባበቅ ኳሶች አደጋRead More →

ያጋሩ

👉 “አንዳንድ ጊዜ ቁጭ ብዬ 18 ጨዋታዎችን አለመሸነፋችንን ሳስበው ለራሴ አላምንም” 👉 “አባቴ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ነበር” 👉 “ዋና ኃላፊነቴ ከሆነው መከላከል በተጨማሪ ግቦችንም ማስቆጠሬ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው” 👉 “በዚህ ዓመት እያሳየው ያለሁት ብቃት ከሞላ ጎደል ጥሩ ነው” የዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ጅማሮውን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በማድረግRead More →

ያጋሩ

በመጨረሻው የዐበይት ጉዳዮች ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን ለማንሳት ሞክረናል። 👉 በግብ የተንበሸበሸው የጨዋታ ሳምንት በ18ኛ የጨዋታ ሳምንት በሊጉ እስካሁን ከተመለከትናቸው የጨዋታ ሳምንታት ከጎሎች አንፃር ሪከርድ የተጋራ ሆኗል። 25 ግቦችን ያስተናገደው የጨዋታ ሳምንቱ ወላይታ ድቻ እና አዳማ ከተማ ያለግብ ከተለያዩበት ጨዋታ ውጪ በተቀሩት ሰባት ጨዋታዎች ግቦችን በብዛት የተመለከትንበት ሳምንት ነበር።Read More →

ያጋሩ

በውድድር ዓመቱ አጋማሽ በተከፈተው የዝውውር መስኮት ወደ አዲስ ክለብ አምርቶ የነበረው እና በተለያዩ ምክንያቶች ከክለቡ ተለይቶ የነበረው አማካይ በመጨረሻም ክለቡን ተቀላቅሏል። ኤሊያስ ማሞ ከወራት በፊት በአዳማ ከተማ የነበረው ቆይታ መጠናቀቁን ተከትሎ በአሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ ወደ ሚመራው አዲስ አበባ ከተማ ዝውውሩን ማጠናቀቁን ዘግበን ነበር። ሆኖም ከህክምና እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ተያይዞRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ከአሰልጣኞች ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 እኔ ፣ እኔ ፣ እኔ… በሀገራችን እግርኳስ ውስጥ የቡድን ሥራ መንፈስ እምብዛም የተለመደ አይደለም። በአብዛኛው መስኮች ላይ የራስን ሥራ አግዝፎ ለመሳየት የሚደረጉ ጥረቶችን በስፋት እናስተውላለን። በተለይ ደግሞ ይህ አስተሳሰብ በኃላፊነት ላይ በሚገኙ አሰልጣኞች ላይ በስፋት ይንፀባረቃል። ይህ እሳቤ በተለይRead More →

ያጋሩ

በወራጅ ቀጠናው የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር በስምምነት ከሦስት ተጫዋቾች ጋር መለያየቱ ታውቋል። በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባጅፋር በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 18 ጨዋታዎችን አድርጎ 12 ነጥቦችን በመሰብሰብ 15ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። ቡድኑ ቀድሞ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ከተለያየ በኋላ በቀሪ ጨዋታዎች በሊጉ ለመትረፍ በውሰት አራት ተጫዋቾችን ያመጣ ሲሆን በቋሚነትRead More →

ያጋሩ