የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሣምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና መከላከያ ድል ቀንቷቸዋል። በቶማስ ቦጋለ የምንትዋብ ዮሐንስ ብቸኛ ግብ ኤሌክትሪክን ባለድል አድርጋለች...

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብሮች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ እንደሚከተለው ዳሰናል። ባሳለፍነው ሳምንት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር የታረቁት ኢትዮጵያ ቡናዎች ተከታታይ ድል በማስመዝገብ ካሉበት የደረጃ ሰንጠረዡ...

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

በወራጅ ቀጠናው ተጠባቂ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ደካማ የውድድር ዓመት እያሳለፉ የሚገኙት ድሬዳዋ እና ጅማ በአደጋው ዞን ውስጥ ያሉበትን ሁኔታ ለማሻሻል የስድስት ነጥብ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-3 ሲዳማ ቡና

ሳላዲን ሰዒድ ሐት-ትሪክ ከሰራበት የምሽቱ የሰበታ እና ሲዳማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱም አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ብርሀን ደበሌ - ሰበታ ከተማ ስለጨዋታው "ጨዋታው እንደጠበኩት አይደለም...

ሪፖርት | የሳላዲን ሰዒድ ሐት ትሪክ ሲዳማን ባለድል አድርጓል

ሲዳማ ቡና በአዲሱ ተጫዋቹ ሳላዲን ሰዒድ ሐት-ትሪክ ታግዞ ሰበታን በማሸነፍ በጊዜያዊነት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ቡና ሁለት ለምንም ተረተው የነበሩት ሰበታ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መከላከያ

እስከመጨረሻው በፍልሚያ የደመቀው ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለተጋጣሚያቸው "በመከላከሉ ይሄ እንደሚገጥመኝ መጀመሪያም ተናግሬያለሁ። የተሻለ ተከላክለዋል...

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሁለት ነጥብ ጥለዋል

እድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከአራት ተከታታይ ድሎች በኋላ ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን ከረታውን ምርጥ 11 ላይ ምንም...