የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ የምሽቱ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ባህር ዳር ከተማ ስለጨዋታው “ጨዋታው ለእኛ ጥሩ ነበር። በተለይ በመጀመርያው አርባ አምስት ሞውሊ እና ዓሊ ያገኙትን አጋጣሚ ወደ ጎልነት ቢቀይሩ ኖሮ ጨዋታውን መቀየር እንችል ነበር። ከዚህ ውጪ እነርሱ በመጀመርያው አጋማሽ አንድRead More →