የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የማሳረጊያ ፍልሚያ እንዲህ ተዳሷል። ያለፉትን አራት ጨዋታዎች ሽንፈት ያላስተናገደው ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው ሳምንት በመቀመጫ ከተማው የሚጫወተው አዳማ ከተማ ላይ ያገኘውን ድል በመድገም ደረጃውን ለማሻሻል እንደሚጥር ሲጠበቅ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በበኩሉ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ካስተናገደው ሽንፈት ያገገመበትን ድል ደግሞ በፉክክሩ ለመዝለቅ እንደሚጫወት ይታመናል። በአዳማRead More →

ያጋሩ

የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ፍልሚያ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። አምስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ፋሲል እና አርባምንጭ የደረጃ መሻሻል የሚያስገኝላቸውን ጨዋታ ያደርጋሉ። ባለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች ሽንፈትን ያስወገዱት አርባምንጮች ተከታታይ የሚሆንላቸውን ድል ማሳካት ከቻሉ ነጥባቸውን 29 በማድረስ ወደ ስድስት ከፍ ማለት ይችላሉ። ፋሲል ከነማዎች በበኩላቸው ከአቻ ውጤት መልስ ድልRead More →

ያጋሩ

ዛሬ ሦስት ጨዋታዎች ባስተናገደው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሦስቱ መሪ ቡድኖች ማሸነፍ ችለዋል። በቶማስ ቦጋለ አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሀዋሳ ከተማ ረፋድ 03፡00 ላይ አርባምንጭ ከሐዋሳ ሲገናኙ አዞዎቹ በአሥረኛ ሣምንት አዳማ ከተማን 3-0 ከረቱበት አሰላለፍ የአንድ ተጫዋች ቅያሪ ሲያደርጉ ርብቃ ጣሰው በመሠረት ወርቅነህ ተተክታ ገብታለች። ሐዋሳዎችም በበኩላቸው በአሥረኛ ሣምንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክRead More →

ያጋሩ

ወልቂጤ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት በተለያዩበት የምሽቱ ጨዋታ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ስለ ጨዋታው “የመጀመርያው አስር ደቂቃ ቡድናችን የተረጋጋ አልነበረም። ምክንያቱም መሀል ላይ ያሰለፍናቸው ተጫዋቾች አዲሶች ናቸው። በዚህ መነሻ የተወሰኑ አለመረጋጋቶች ነበሩ። ከዚህ በኋላ ራሳችንን ወደ ጨዋታው መልሰን ጥሩ መሆን ችለናል። ስለአማካይ ክፍላቸውRead More →

ያጋሩ

የምሽቱ የወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተጠናቋል። ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሽንፈት ሰዒድ ሀብታሙ ፣ አበባው ቡታቆ እና አክሊሉ ዋለልኝን በማሳረፍ ለሮበርት ኦዶንካራ ፣ በኃይሉ ተሻገር እና ፋሲል አበባየሁን ወደ አሰላለፍ አምጥቷል። በድሬዳዋ ከተማ በኩል ከጅማው ድል አንፃር ብሩክ ቃልቦሬ ፣ ከድር ኸይረዲን እና ዳንኤል ኃይሉ በአባይነህ ፊኖRead More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ደምሰው በፍቃዱ – አዲስ አበባ ከተማ ስለጨዋታው “ጨወታው ትንሽ ጠንካራ ነበር፡ ፤ ፈታኝ ነበር፡፡ ምክንያቱም አዳማም ተጭኖ ነው የተጫወቱት እኛ ደግሞ ወደ ኋላ የማፈግፈግ ነገር ስለነበር ትንሽ አስቸጋሪ ነበር፡፡ ስለጨዋታ ዕቅዳቸው “እኛም መጀመሪያም እንደገለፅኩት ማሸነፍ የግድRead More →

ያጋሩ

በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል። አዲስ አበባ ከተማዎች ከፋሲል ከነማ ጋር ሁለት አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ ባደረጉት ብቸኛ ለውጥ ፍፁም ጥላሁንን በመሀመድ አበራ ብቻ ሲለውጡ በአንፃሩ አዳማ ከተማዎች በኩል ደግሞ በሀዲያ ሆሳዕና ከተረታው ስብስብ ሦስት ለውጦች ተደርገው አሜ መሀመድ ፣Read More →

ያጋሩ