የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ውሎ

ዛሬም በመሸናነፍ በተጠናቀቁ ሦስት ጨዋታዎች በቀጠለው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መከላከያ በሰፊ ልዩነት ሲያሸንፍ ቦሌ ክፍለ ከተማ እና ጌዲዮ ዲላም ድል አጣጥመዋል። በቶማስ ቦጋለ አቃቂ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 3-1 ሀዋሳ ከተማ

በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ ፍፃሜን ተከትሎ አሰልጣኞች ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት - ሀዲያ ሆሳዕና ስለጨዋታው "የመጣነው ለማሸነፍ ብቻ ነው፡፡ በተግባር እዚሁ አሳይተናል...

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻው የምሽት ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ ላይ ጣፋጭ ድል ካሳኩበት ጨዋታ ሀዲያዎች ባዬ ገዛኸኝ እና ኢያሱ ታምሩን በሳምሶን ጥላሁና እና...

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድል አድርገዋል

በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ የተንቀሳቀሱት ፋሲል ከነማዎች አርባምንጭ ከተማን በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ለጊዜውም ቢሆን በሰንጠረዡ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብለው ለመቀመጥ በቅተዋል። አርባምንጭ ከተማዎች...