ቅድመ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በ21ኛው ሳምንት ቀዳሚ የጨዋታ ዕለት ምሽት ላይ የሚደረገውን ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከአቻ ውጤት የመጡት መከላከያ እና ቡና ወደ ሦስት ነጥብ የሚመልሳቸውን ጨዋታ...

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውሎ

በቶማስ ቦጋለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ በባህር ዳር ዐፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል። ንግድ ባንክ አንደኛውን ዙር በመሪነት ማጠናቀቁን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ20ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 3-4-2-1 ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤል - ባህር ዳር ከተማ በግብ...

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን ተዳሰውበታል። 👉 ተቀጣጣይ ቁሶች ለድጋፍ መስጫነት... ከሰሞኑ እየተደረጉ በሚገኙ የሊጉ ጨዋታዎች የተለያዩ ክለቦች ደጋፊዎች የቡድናቸው መገለጫ ቀለም የሆኑ...

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

በአዳማ ከተማ የሚደረገው የመጨረሻ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብሮች የመክፈቻ ፍልሚያ እንደሚከተለው ተዳሷል። ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች ሦስቱንም የጨዋታ ውጤት ያገኘው ባህር ዳር ከተማ (ድሉ በፎርፌ ውጤት የተገኘ...

የሁለተኛ ዙር የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ጊዜ እና ቦታ ታውቋል

በ13 ክለቦች መካከል እየተከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ውድድር የሚጀምርበት ቀን እና ቦታን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር የሚከናወነው...

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በጨዋታ ሳምንቱ በአሰልጣኞች ዙርያ የተዛብናቸውን ሀሳቦች በሦስተኛው ፅሁፋችን ተካተዋል። 👉 ኃላፊነት ለመውሰድ ዝግጁ የሆኑት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር...

የባህር ዳር ከተማው አጥቂ ቅጣት ተላልፎበታል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በባህር ዳሩ አጥቂ ኦሴ ማውሊ ላይ ቅጣት አስተላልፏል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር የ20ኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን ከትናንት በስትያ...