ዋልያው ከአቋም መፈተሻ ጨዋታ መልስ ልምምዱን ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን በመለየት ልምምዱን ቀጥሏል። በቀጣዩ ዓመት በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድብ አራት ከማላዊ፣ ግብፅ እና ጊኒ ጋር መደልደሉ ይታወቃል። አሠልጣኝ ውበቱ አባተም ከቀናት በፊት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ በማቅረብ ልምምድ ማሰራት የጀመሩ ሲሆን ከሌሶቶ ጋር ካደረጉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችRead More →