የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

ዛሬ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ ፣ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል አድርገዋል። በቶማስ ቦጋለ በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ አርባምንጭ...

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል

የሊጉ የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ እና በሰንጠረዡ አናት በሚደረገው ፉክክር ትልቅ ትርጉም በነበረው መርሃግብር በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ የቀረበው ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን ከመመራት ተነስቶ በማሸነፍ ከመሪው...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ወላይታ ድቻ

የሊጉ የአዳማ ቆይታ የተቋጨበት ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ጊዜያዊ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ ስለጨዋታው "በመጀመሪያው አጋማሽ እንደጠበቅነው አልሄደለንም። ምክንያቱም አዲስ አሰላለፍ...

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 3-3 ሀዲያ ሆሳዕና

ስድስት ግቦች ከተቆጠሩበት አዝናኙ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ደምሰው ፍቃዱ - አዲስ አበባ ከተማ ሦስት ጊዜ መርተው አቻ ስለመለያየታቸው...? እግርኳስ እንዲህ...

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ21ኛ የጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ የነበረው እና ስድስት ግቦች የተቆጠሩበት አዝናኙ የአዲስ አበባ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል። አዲስ አበባ ከተማ ከአዳማ...