የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር ተጠናቋል

በቶማስ ቦጋለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በዐፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች አንደኛውን ዙር አገባዷል። መከላከያ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል ረፋድ 3፡00 ላይ የመከላከያ...

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በሁለተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተውበታል። 👉 የሚገባውን ያህል ያልተደነቀው አላዛር ማርቆስ ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ ላለመውረድ እየታገለ በሚገኘው ጅማ አባ...

ኢትዮጵያዊው ዳኛ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራል

የፊታችን ቅዳሜ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል-አህሊ እና ኢኤስ ሴቲፍ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ኢትዮጵያዊው የመሀል ዳኛ ይመሩታል፡፡ በካፍ የክለቦች እግር ኳስ...

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በመጀመሪያው ትኩረታችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች ይነበቡበታል። 👉 አስደማሚው መከላከያ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከ561 ደቂቃዎች በኋላ ከግብ የታረቀው መከላከያ ከአስገራሚ መሻሻሎች ጋር...