በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል።ፊ ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ ከሽንፈት መልስ የሚገናኙት ሰበታ እና ሀዋሳ ባሉበት የፉክክር ደረጃ ውስጥ ከተፎካካሪዎቻቸው ጋር እየተራራቁ ይገኛሉ። ካለፉት አራት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ያሳኩት ሰበታ ከተማዎች በየሳምንቱ ነጥብ ይዘው በመውጣት ላይ ከሚገኙት ጅማ ፣ አዲስ አበባ እናRead More →

መከላከያ ተከታታይ ድሉን ሀድያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ካሳካበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ ረዳት አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ – መከላከያ ስለ ዛሬው ተከታታይ ድል “በዚህም በዛም አሸንፈናል፡፡ አንዳንዴ በፈለከው መንገድ አይሆንልህም፡፡ በእርግጥ ሀድያም ጥሩ ቡድን ነው፡፡ ጥሩ ስብስብ ያለው ነው፡፡ ከሞላ ጎደል የምንፈልገውን ነገር አግኝተናል ብዬ ነው የማስበው ፤ ሦስት ነጥብRead More →

የአዳማውን ውድድር በድል የተሰናበተው መከላከያ የባህር ዳር ቆይታውንም ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ጀምሯል። መከላከያ ከኢትዮጵያ ቡናው ድል መልስ ግብ ጠባቂው ሙሴ ገብረኪዳን ለመጀመሪያ ጊዜ ክሌመንት ቦዬን ተክቶ እንዲሰለፍ ሲያደርግ አሌክስ ተሰማ እና ዳዊት ማሞም ጉዳት ባገኛቸው አሚን ነስሩ እና ገናናው ረጋሳ ምትክ ወደ ቀዳሚ አሰላለፍ መጥተዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በበኩላቸው ከአዲስRead More →

ቀትር ላይ የተካሄደውን ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ስለውጤቱ ከጫና የመውጣት አስተዋፆኦ ” ሁሌም እንደምለው ነው። በየጨዋታው ጫናው ሁሌም የሚቀጥል ነው። ልጆቻችንንም በሥነ ልቦና እያዘጋጀን ሥራችንን መስራት ነው። ጫናው ቀጣይነት ሊኖረው ይችላል። እኛም ፣ ደጋፊውም ማሸነፍ የሚፈልገው ነገር ነው። ሁልጊዜRead More →

ዘንድሮ በሊጉ የመጀመሪያ በነበረው የምሳ ሰዓት ጨዋታ አቡበከር ናስርን ከጉዳት መልስ ያገኘው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። ኢትዮጵያ ቡናዎች በመከላከያ ያልተጠበቀ ሽንፈት ካስተናገደው ስብስብ የአምስት ተጫዋቾች ለውጥ ያደረጉ ሲሆን በዚህም ቴዎድሮስ በቀለ ፣ ሮቤል ተ/ሚካኤል ፣ እንዳለ ደባልቄ ፣ ሚኪያስ መኮንን ፣ ተመስገን ገ/ኪዳንን አስወጥተው በምተካቸው ኃይሌRead More →

ከቀናት ዕረፍት በኋላ ሊጉ በባህር ዳር ሲጀምር ጅማ አባ ጅፋር ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ ጅፋር ስለተከታታይ ድላቸው “ካለው ተነሳሽነት እና በሂደት ከምንሰራቸው ነገሮች አንፃር ጥሩ ነገር እንደሚመጣ ነበር አስበን ስንሰራ የነበረው። የልጆቹ ተነሳሽነት ደስ ይላል። ይሄንን ለማስቀጠል ነው የምንሰራው። ስለሚያስቆጥሯቸው ጎሎች “እንደሚታየውRead More →

በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የመጀመሪያ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ላለመውረድ እየታተሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች አርባምንጭ ከተማን 2-1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበው ማንሰራራታቸውን ቀጥለዋል። ጅማ አባ ጅፋሮች ባህር ዳር ከተማን ከረታው ስብስብ ሁለት ለውጦችን ለዛሬ ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን በዚህም ወንድማገኝ ማርቆስ እና መሀመድ ኑር ናስር ወጥተው በምትካቸው ሽመልስ ተገኝ እናRead More →