ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑትን የነገ ሁለት ጨዋታዎች እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ በሳምንት ከነበሩ ጨዋታዎች መካከል ይህ 2ኛ እና 5ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብረሃም መብራቱ - ባህርዳር ከተማ ወደ ውጤት ያለመቀየር ጫና "መግቢያ...

ሪፖርት | የድቻ እና የባህር ዳር ጨዋታ ያለግብ የተጠናቀቀ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሆኗል

በዛሬው የመጨረሻ ጨዋታ ወደ መቀመጫ ከተማቸው የተመለሱት ባህር ዳር ከተማዎች ከወላይታ ድቻ ጋር 0-0 ተለያይተዋል። ወላይታ ድቻ በፋሲል ከነማ ከተሸነፈበት ጨዋታ አሰላለፍ ውስጥ ለዛሬ ደጉ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ካሸነፉበት የ07:00 ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው ክብደት “ በጣም አስቸጋሪ ጨዋታ ነበር። ገና ስንጀምር ተናግሬያለሁ...

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በአዳማ ተፈትነው አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጠንከር ያለ ፈተና ቢገጥመውም በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረች ግብ ውጤት አስጠብቆ በመውጣት ነጥቡን 50 አድርሷል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሀዋሳ ከተማን ከረታው ስብስብ ሁለት...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ

የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ብርሀኑ ደበሌ - ሰበታ ከተማ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “ያው እንዳያችሁት ነው። ጨዋታው ውጥረት የተሞላበት...

ሪፖርት | ዕድለኛ ያልነበሩት ሰበታዎች ከሀዋሳ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች በሁለቱ አጋማሽ የነበራቸውን የበላይነት በግብ ማጀብ ባለመቻላቸው ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ለመውጣት ተገደዋል። በአሰልጣኝ ብርሃኑ ደበሌ የሚመሩት ሰበታ...