የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ከተማ

ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና - ወልቂጤ ከተማ ስለ ጨዋታው "በራሳችን የእኛ ቡድን ጥሩ ለመንቀሳቀስ ሞክሯል፡፡ ነገር...

ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ በአቻ ውጤት ተደምድሟል

የጫላ ተሺታ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ወልቂጤ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ነጥብ እንዲጋራ አድርጋለች። ወልቂጤ ከተማ አርባምንጭን 3-0 ከረታበት ጨዋታ ግብ ጠባቂው ሰዒድ ሀብታሙን በሮበርት ኦዶንካራ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ

በረፋዱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወሰኝ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ በኃይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ ስለወሳኙ ነጥብ “ ከመሪው ብቻ ሳይሆን...

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ተጠባቂውን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል

በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ፍቃዱ ዓለሙ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ራሱን አቆይቷል። ሲዳማ ቡናዎች...