ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን ዳሰሳ

የ23ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ነገ ሲጀምሩ ከረፋድ እስከ አመሻሽ የሚደረጉትን ሦስት ፍልሚያዎች እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የመውረድ ስጋት ከፊቱ የተደቀነበት ድሬዳዋ ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የመጨረሻው ፅሁፋችን ሌሎች ትኩረት የሳቡ የሳምንቱ ጉዳዮች ቀርበውበታል። 👉 የባህር ዳር ውድድር ጅማሮውን አድርጓል ከ22ኛ ሳምንት አንስቶ እስከ ውድድሩ ፍፃሜ ድረስ ውድድሩን የማስተናገድ ኃላፊነቱን የተረከበችው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

ሦስተኛው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን አሰልጣኞች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተነሱበት ነው። 👉 "ግብ ካገባን በኋላ ውጤቱን ለማስጠበቅ ልጆቻችን የመሸሽ ነገር ይታይባቸዋል" ከሰሞኑ በሚኖሩ የድህረ ጨዋታ አስተያየቶች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ሁለተኛው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን በ22ኛው ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የተካተቱበት ነው። 👉 ኢትዮጵያ ቡና እና አቡበከር ናስር አቡበከር ናስር እና የኢትዮጵያ ቡና ጋብቻ በስምምነት ሊጠናቀቅ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ትናንት በተጠናቀቀው የጨዋታ ሳምንት ላይ የታዩ ክለብ ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አንስተናል። 👉 ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያቆም አልተገኘም 22ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የሊግ ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊሶች ነጥባቸውን...