የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

አዳማ እና አርባምንጭ ያለ ጎል ከፈፀሙት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ - አዳማ ከተማ ስለ ጨዋታው "በመጀመሪያው አርባ አምሰት ጥሩ ነበርን፡፡ በሁለተኛው...

ሪፖርት | በትንኞች የተወረረው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል

በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ያለ ግብ የተለያዩት አዳማ እና አርባምንጭ በጋራ 26ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል። አዳማ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊሱ ሽንፈት መልስ ዛሬ ቶማስ ስምረቱን በአዲስ ተስፋዬ...

ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ነገ በሚደረጉት የሊጉ ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ ይህ ጨዋታ በአዳማው ውድድር መጀመሪያ ላይ ቢሆን የበለጠ ከፍ ያለ ትርጉም...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

ቀትር ላይ ሁለቱ በመውረድ ስጋት ላይ የሚገኙ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በሰበታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ብርሀን ደበሌ - ሰበታ ከተማ ስለጨዋታው...

ሪፖርት | ሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከጅማ ወስዷል

በጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በማሸነፍ በሊጉ ለመቆየት በሚያደርጉት ጉዞ ወሳኝ የሚባል ሦስት ነጥብ አሳክተዋል። ሰበታ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 4-0 ሀዲያ ሆሳዕና

ረፋድ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅ ስጋት ፈቀቅ ካለበት ድል በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ - ድሬዳዋ ከተማ ስለዛሬው አጨዋወት “ ዛሬ የተለየ ነው።...

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል

የጨዋታ ሳምንቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ድንቅ ሆነው በዋሉት አብዱራህማን ሙባረክ እና ሄኖክ አየለ ሁለት ሁለት ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 4-0 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃውን...