ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሦስት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከ12 ጨዋታዎች ያለ መሸነፍ ግስጋሴ በኋላ ሽንፈት ካስተናገደ...

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-3 ወልቂጤ ከተማ

ኢትዮጵያ ቡና ከእረፍት መልስ የተለየ አቅሙን በማሳየት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከያዘበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ - ኢትዮጵያ ቡና ስለ ሁለቱ...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በአስደናቂ መመለስ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

በወልቂጤ ከተማ 3-1 ተመርቶ ዕረፍት የወጣው ኢትዮጵያ ቡና ምትሀታዊ በሆኑ የመጨረሻ 12 ደቂቃዎች 4-3 ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን የረታበትን አሰላላፍ ሳይቀይር ወደ ሜዳ...

ሉሲዎቹን በሴካፋ ውድድር የሚመራው አሠልጣኝ ታውቋል

በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመራ አሰልጣኝ መምረጡን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው የእንስቶች ዋንጫ ውድድር በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል። በውድድሩ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ወላይታ ድቻ

የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ከተገባደደ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ውጤቱ በዋንጫ ጉዞ ላይ ስለሚኖረው ተፅዕኖ “ያው ስለተፅዕኖ ሳይሆን...

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን ያለግብ ፈፅሟል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን ከረታው የመጀመሪያ 11 ባደረጋቸው ሁለት ለውጦች ናትናኤል ዘለቀ...