የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

ፋሲል ከነማ በፍቃዱ ዓለሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ባህር ዳርን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ ስለውጤቱ አስፈላጊነት መጀመሪያ...

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አስቀጥለው በፉክክሩ ገፍተውበታል

የፍቃዱ ዓለሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ፋሲል ባህር ዳርን 1-0 አሸንፎ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት እንዲያጠብ አድርጓል። ፋሲሎች ሲዳማ ቡናን አንድ ለምንም ከረቱበት ስብስባቸው አስቻለው...

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ለማሰናበት ወስኗል

ከደቂቃዎች በፊት የሲዳማ ቡና አመራሮች ባደረጉት ውይይት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከክለቡ እንዲሰናበቱ መወሰናቸው ተረጋግጧል። በ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን መለያየት ተከትሎ ነበር...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ

በቀትሩ ጨዋታ ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተው ከወጡ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘራዓይ ሙሉ - ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “ዛሬ ጨዋታችን ከባለፉት...

ሪፖርት | ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተዋል

የሀዋሳው ከተማው ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ በደመቀበት የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ 2-2 ተለያይተዋል። ሀዋሳ ከተማዎች ከሰበታ ከተማ ጋር አቻ ከተለያየው...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-5 መከላከያ

የረፋዱን ጨዋታ በከፍተኛ መሻሻል ላይ የሚገኘው መከላከያ ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ - መከላከያ ውጤቱ የጠበቁት ስለመሆኑ “አምስት እናገባለን ብዬ...

ሪፖርት | ጦሩ በግብ እየተንበሸበሸ በሰንጠረዡ ወደ ላይ መውጣቱን ቀጥሎበታል

8 ግቦች በዘነቡበት የማለዳው ፀሀያማ ጨዋታ በግብ ጠባቂው ጭምር ግብ ያስቆጠረው መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5-3 አሸንፎ ደረጃውን አሻሽሏል። ሲዳማ ቡና ከፋሲል ከነማው ሽንፈት መልስ በዛሬው...