ቅድመ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚቀጥልባቸውን ሦስት ጨዋታዎች የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። አዲስ አበባ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ የነገው የጨዋታ ዕለት በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ከፍ ያለ ትርጉም ባለው ጨዋታ ይጀምራል። አሁን ላይ በወራጅ ዞኑ ውስጥ የሚገኘው አዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ራሱን ከሽንፈት ቢያርቅም ከ8 በላይ ነጥቦችን አላሳካም። በመሆኑም በአራት ነጥቦችRead More →