ቅድመ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

ነገ የሚቋጨው የሊጉ 24ኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ በሚደረገው ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ወደ ሰንጠረዡ አጋማሽ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ

አርባምንጭ ሀዋሳን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ - አርባምንጭ ከተማ የፈለጉትን ስለማግኘታቸው "ከሌሎች ጊዜ የተሻለ ነገር ነው። በመጀመሪያ አርባ...

ሪፖርት | አዞዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን የነጥብ ልዩነት ስድስት አድርሷል። አርባምንጭ ከተማ ከአዳማው የአቻ ውጤት አራት ለውጦች አድርጓል። በዚህም...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ

ባህር ዳር በሜዳው የመጀመርያ ድሉን ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ - ባህር ዳር ከተማ ስለጨዋታው “ ባለፈው ካደረግነው ጨዋታ የዛሬው በምንፈልገው...

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከድል ጋር ታርቋል

የወልቂጤውን ፎርፌ ሳይጨምር ለ11 ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ በተመስገን ደረሰ ጎል አዳማ ከተማን 1-0 ረተዋል። ባህር ዳር ከተማዎች በፋሲል ከነማ ከተሸነፈው ቡድን ባደረጉት...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

የረፋዱ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶም አየለ - ድሬዳዋ ከተማ ስለጥብቅ መከላከል “ጥሩ ነው፣ የመጀመርያ አርባ አምስት ላይ...

ሪፖርት | የሄኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለድሬዳዋ ነጥብ አስግኝታለች

በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ዋጋ በነበረው ጨዋታ ሄኖክ አየለ በጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ነጥብ እንዲጋሩ አድርጋለች። አዲስ አበባዎች ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ...