ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አድርገዋል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ሉሲዎቹ የመጀመርያ ልምምዳቸውን ሰርተዋል። አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 4 ቀን ለሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ለሚጠቀሟቸውን 23 ተጫዋቾች ከቀናት በፊት ጥሪ ማድረጋቸው ይታወቃል። ቡድኑ ዛሬ ማረፊያውን በጁፒተር ሆቴል በማድረግ ጥሪ ከተደረገላቸው 23 ተጫዋቾች መካከል አንድ ተጫዋችRead More →