ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው የትኩረታችን ክፍል በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተዋል። 👉 ያለ አግባብ የሚመዘዙ ካርዶች እና የተጫዋቾች ቅጣት የሊጉን ጨዋታዎች የሚከታተል ሁሉ በግልፅ መታዘብ እንደሚችለው...
ተስፋ ያለመቁረጥ ተምሳሌት የሆነው ሄኖክ አየለ
👉"እግር ኳስ በቃኝ ፤ አልጫወትም። ብዬ ነበር" 👉"አሠልጣኜ ከሚሰጠኝ ልምምድ በተጨማሪ በግሌ ተጨማሪ የጥንካሬ ልምምዶችን እሰራለው" 👉"እኔ የጉዳቴን ዘመን አጠናቅቄያለው ብዬ ነው የማስበው" 👉"ዘመኑ ከተጋጣሚ...
ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት መግለጫ ተሰጥቷል
አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሕንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለቦች በመጀመሪያው የዓበይት ጉዳይ ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 ወደመጣበት እየመለሰው የሚገኘው የአዲስ አበባ አልፈታ ያለ ችግር በዘንድሮው የውድድር ዘመን ዳግም ወደ...