ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እና ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉት የጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ፍልሚያዎች እንዲህ ተዳሰዋል። አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ የሚገኙት አዲስ አበባ እና ጅማ ነገ እርስ በእርስ የሚያደርጉት ጨዋታ ትርጉሙ ብዙ ነው። ያለፉትን ስድስት ጨዋታዎች ተመሳሳይ የአቻ ውጤት ያስመዘገበው አዲስ አበባ ከተማRead More →