ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ከነገዎቹ የሊጉ ጨዋታዎች ውስጥ በቀዳሚነት የሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎችን በዳሰሳችን ተመልክተናል። አዳማ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ   ረፋድ ላይ የሚደረገው ጨዋታ ለተጋጣሚዎቹ ብቻ ሳይሆን በወራጅ ቀጠናው ውስጥ...

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አንደኛ እና ሁለተኛ ቦታ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ፋሲል ከነማ በዘንድሮ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-3 ኢትዮጵያ ቡና

ቡና ሀዋሳን ከረታበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ - ኢትዮጵያ ቡና ስለሦስት ነጥቡ "ጥሩ ነው በጣም፡፡ ከሥነ ልቦና አንፃር ትልቅ ጠቀሜታ...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በግብ ቀዳሚ መሆን ቢችልም ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ 3-1 አሸንፏል። በሀዋሳ ከተማዎች የግራ መስመር ጫና የጀመረው ጨዋታ እምብዛም ሳይቆይ በኢትዮጵያ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር

የረፋዱ የ25ኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ በአንድ አቻ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው - አዲስ አበባ ስለጨዋታው “የምንስታቸው ኳሶች እንደተጠበቀ ሆኖ ፤ አይሳት...

ሪፖርት | አዲስ አበባ አሁንም መሪነቱን ማስጠበቅ ሳይችል ቀርቷል

በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ በነበረው መርሐግብር አዲስ አበባ ከተማ ለአምስተኛ ተከታታይ ጨዋታ አስቀድሞ መምራት ቢችልም በመጨረሻ ባስተናገደው ግብ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል። አዲስ...