ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ሁለተኛው የትኩረት ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኩራል። 👉 የፋሲል ከነማው አዕምሮ – በዛብህ…

የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ማሻሻያ እየተደረገለት ነው

ዐምና እና ዘንድሮ በሊጉ ጨዋታዎች የተደረጉበት የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ተጨማሪ ሥራዎች እየተከወኑለት ይገኛል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉት ቀሪ ሁለት ቡድኖች ታውቀዋል

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ሲቀጥል ቦዲቲ ከተማ እና መከላከያ ቢ ወደ ከፍተኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል።…

ሦስት እንስት ዳኞች ለሴካፋ ዋንጫ ተመርጠዋል

ለሴካፋ ዋንጫ ሦስት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከቀናት በፊት በተራዘመው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ ነው

የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊቱ ያሉበት ዋልያው በሁለት ቀናት ልዩነት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ያደርጋል። በአሠልጣኝ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል የተሰባሰበ ሲሆን ነገ የመጀመሪያ ልምምድ ያደርጋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

ሁለት ክለቦች እና ሁለት ተጫዋቾች የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ በተለያዩ ጥፋቶች ዙርያ የቅጣት ውሳኔ ወስኗል። ለአፍሪካ…