ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 25ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ተከታዩን ምርጥ ቡድን አሰናድተናል። አሰላለፍ፡ 4-4-2 ዳይመንድ ግብ ጠባቂ ቢኒያም ገነቱ – ወላይታ ድቻ በቀዳሚ ተሰላፊነት መመረጥ ይቀጠለው ቢኒያም ሌላ ጥሩ ብቃት ያሳየበትን ዘጠና ደቂቃ አሳልፏል። በተለይም የጊዜ አጠባበቁ እና ጥንቁቅነቱ ወላይታ ድቻን ከተሻጋሪ ኳሶች አድጋ ጠብቆት ሲታይ በመጨረሻ ደቂቃRead More →