የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 አዳማ ከተማ

የሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ - መከላከያ ስለ ጨዋታው...? "በመጀመሪያው አርባ አምስት ደቂቃ እኛ የተሻልን...

ሪፖርት | መከላከያ እና አዳማ ያለግብ ተለያይተዋል

28ኛው ሳምንት ደካማ ፉክክር በታየበት እና 0-0 በተጠናቀቀው የመከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ተቃጭቷል። መከላከያ ከወላይታ ድቻ ያለግብ ከጨረሰበት ጨዋታ ከአምስት ቢጫ ካርድ ቅጣት የተመለሰው...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ

ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ ስለድሉ አስፈላጊነት "በጣም ጠንካራ ከነበረው...

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ ቀንሰዋል

እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የፋሲል ከነማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ፋሲሎች በመጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ በድል መወጣታቸውን ተከትሎ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ...

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

በአህመድ ሁሴን ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። መሳይ ተፈሪ - አርባምንጭ ከተማ ስለተከታታይ ሦስተኛ ድሉ...? በመጀመሪያ ፈጣሪዬን ማመስገን...

ሪፖርት | በአቡበከር የመጨረሻ ጨዋታ አዞዎቹ ቡናማዎቹን ረተዋል

አርባምንጭ ከተማዎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉበትን ውጤት ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል የወሰዱት...

ቅድመ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ሦስት መርሐ-ግብሮች ላይ የሚያጠነጥነው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ካለፉት አምስት ጨዋታዎች አንዱንም ያልተረቱት አርባምንጮች በጥሩ ወቅታዊ ብቃት...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 4-3 ሰበታ ከተማ

አዲስ አበባን ባለ ድል ካደረገው እና ሰበታ ከተማ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ተያይዞ መውረዱን ካረጋገጠበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው -...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠነቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት - ሀዲያ ሆሳዕና ስለጨዋታው "ጨዋታው ከሞላ ጎደል እንደሚከብድ መጀመሪያም ገልጬ ነበር። እንደጠበቅነው...