አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል
ለሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ተሳትፎ ትናንት ከቡድኑ ጋር ያልተጓዙት አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ ዩጋንዳ ጉዞ ጀምረዋል። ዛሬ በይፋ በጀመረው የሴካፋ የሴቶች ውድድር ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ሴቶች...
“ከሁለቱ ጨዋታዎች ቢያንስ አራት ነጥቦች ለማግኘት እናስባለን” ሽመልስ በቀለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ሽመልስ በቀለ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በምድብ አራት...
የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ዛሬ ተጀምሯል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለቀጣዮቹ አስር ቀናት የሚከወነው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ውድድር ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ከአስራ ሁለት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ስምንቱን የሚያሳትፈው የ2022 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ...
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ዩጋንዳ አይገኙም
በሴካፋ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመሩት አሠልጣኝ ፍሬው በአሁኑ ሰዓት ከስብስቡ ጋር እንደማይገኙ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በስምንት...
ከእረፍት መልስ ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ተገፍቷል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች 25ኛ ሳምንት ላይ የተቋረጠው የሀገራችን ከፍተኛ የሊግ እርከን ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የበላይነት የሚከናወነው ውድድር ከ22ኛ...