አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል

👉"ሁለቱ ጨዋታዎች አፍሪካ ዋንጫ የመግባት ኃይላችንን ሊወስኑ ይችላሉ ፤ ነገር ግን የእኔን ቀጣይነት ሊወስኑ አይችሉም" 👉"ግብፅን በህዝባችን ፊት ብንገጥማት ጥሩ ነበር" 👉"በምድባችን ተራ ተገማቾች ነን...

“የግብፅ እግርኳስ ፌዴሬሽን ‘ሙሉ ወጪያችሁን ችዬ ካይሮ ላይ ተጫወቱ’ ብሎን ነበር” ባህሩ ጥላሁን

👉 "የግብፅ ጨዋታ የአባይ መነሻ በሆነው ቦታ ላይ ቢደረግ ያለው ትርጉም ግልፅ ነው" 👉"ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም ባለመኖሩ ዋጋ እየከፈለ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ነው"...