“ዓላማችን ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ መሳተፍ ነው” አቡበከር ናስር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር ከነገው ጨዋታ በፊት ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ...

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት አስተያየት ሰጥተዋል

ዋልያዎቹ ነገ ከማላዊ ጋር የመጀመሪያ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ ሲጠበቅ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ ሽመልስ በቀለ ከመገናኛ ብዙሀን ጋር ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ውበቱ...

ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋር ነጥብ ተጋርታለች

በሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ 2-2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሉሲዎቹ ዛንዚባርን በጎል ተንበሽብሸው ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ ቤተልሔም በቀለን በሀሳቤ ሙሶ...