የነገው ጨዋታ በግብፃዊው አንደበት…
ነገ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከሚደረገው የዋልያዎቹ እና ፈረኦኖቹ ጨዋታ በፊት በግብፅ ተነባቢ በሆነው ድረ-ገፅ ያላኮራ ከሚፅፈው ጋዜጠኛ ሀዲ-ኤልማዳኒ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እነሆ ! ቀጣዩ...
የዋልያዎቹ እና ፈረኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ ምሽት በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ በምድብ አራት ከማላዊ እና ጊኒ ጋር...
የፈረኦኖቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
👉"የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጣም ጥሩ ቡድን ነው" ኢሀብ ጋላል 👉"ያጣናቸው ተጫዋቾች በጣም ጥሩ ተጫዋቾች ናቸው። ግን ሌሎች ብዙ በጣም ጥሩ ብቃት ያላቸው ተጫዋቾች በስብስባችን ይገኛሉ"...
የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት ሀሳብ ሰጥተዋል
👉"የሳላ መኖር እና አለመኖር የእኛ እቅድ ላይ ምንም ተፅዕኖ አያደርግም" ውበቱ አባተ 👉"ከምድባችን ለማለፍ በምናደርገው ጉዞ የነገው ጨዋታ ወሳኝ ነው" ውበቱ አባተ 👉"እኔም ሆነ ጓደኞቼ...
ሱራፌል ዳኛቸው ለነገው ጨዋታ ይደርስ ይሆን ?
ነገ ምሽት የግብፅ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካዩን ሊያጣ ይችላል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዎች በአህጉራችን የተለያዩ ሀገራት እየተከናወኑ የሚገኝ ሲሆን የኢትዮጵያ...