ሠራተኞቹ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
2022-06-10
ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ልምምምድ ሳይጀምሩ ቀርተው የነበሩት የወልቂጤ ተጫዋቾች ዛሬ ተሰባስበው ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ወልቂጤ ከተማ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከተቋረጠ በኋላ ለተጫዋቾቹ እረፍት ሰጥቶ ከ12 ቀናት በፊት ልምምዱን ለመጀመር አስቦ የነበረ ቢሆንም ከደሞዝ ጋር በተያያዘ የቡድኑ አባላት ልምምድ ሳይጀምሩ ቀርተው እንደነበር መዘገባችንRead More →