ቅድመ ዳሰሳ | የ26ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ ሲቀጥል ነገ የሚደረጉትን ሦስት ጨዋታዎች እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ የሚጀምረው እንዲሁም ሊጉ ወደ ዕይታ የሚመለሰው ረፋድ ላይ በሚደረገው የሲዳማ እና የአርባምንጭ ጨዋታ ይሆናል። 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሲዳማ በአሰልጣኝ ወንድምአገኝ ተሾመ ስር ሁለት ተከታታይRead More →