ቅድመ ዳሰሳ | የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዳሰሳ

የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን የተመለከተው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ በስድስት ደረጃዎች ተለያይተው 5ኛ እና 11ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ኢትዮጵያ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 መከላከያ

ወልቂጤ ከተማ እና መከላከያ ያለ ጎል ካጠናቀቁት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና - ወልቂጤ ከተማ ተቀራራቢ ነጥብ ላይ ሆኖ...

ሪፖርት | 99 ደቂቃዎችን የዘለቀው የወልቂጤ እና መከላከያ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል

የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ በ0-0 ውጤት ተቋጭቷል። የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ሂደት ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ የዘለቀ ሲሆን በየመሀሉም ለጎል የቀረቡ አጋጣሚዎችን...

የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ እንዲመለሱ ፌዴሬሽኑ አዟል

ከደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር በተገናኘ ልምምድ ያልጀመሩት የሰበታ ተጫዋቾች ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ወስኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፈ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-2 ባህር ዳር ከተማ

ጠንካራ ፉክክር አስተናግዶ በአቻ ውጤት ከተቋጨው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ - ባህር ዳር ከተማ ስለጨዋታው "እጅግ በጣም ውጥረት የነበረበት ጨዋታ ነው።...

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ አስጥሏል

ጥሩ ፉክክር በተስተዋለበት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከጣናው ሞገዶቹ ጋር አቻ ተለያይተዋል። ተጠባቂው ጨዋታ ገና ከጅምሩ ለዐይን ሳቢ ሆኖ ተገኝቷል። በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎችም ቡድኖቹ የሚገኙ ኳሶችን...

ረፖርት | ኤሪክ ካፓይቶ አርባምንጭን ባለድል አድርጓል

ከአህጉራዊ ማጣሪያዎች በኋላ ዳግም በተመለሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሐግብር አርባምንጭ ከተማዎች ሲዳማ ቡናን በመርታት ደረጃቸውን አሻሽለዋል። አርባምንጭ ከተማዎች የተሻለ አጀማመርን...

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 አርባምንጭ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ ሲዳማ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተረክቧል። መሳይ ተፈሪ - አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ እረፍት በኋላ ስላደረጉት እንቅስቃሴ...? "ካለፉት ጨዋታዎች አንዳንድ...