ቅድመ ዳሰሳ | የ26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች

የጨዋታ ሳምንቱ ነገ የሚጠናቀቅባቸውን ሁለት ግጥሚያዎች በዳሰሳችን ተመልክተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዲያ ሆሳዕና ሊጉ ወደ ፍፃሜው እየቀረበ ሲሄድ ለአንዱ ተጋጣሚ ከፍ ያለ ትርጉም ያላቸው...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ ከድሬዳዋ ላይ ከወሰደበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ - ሀዋሳ ከተማ ስለ ድሉ "አንዳንዴ ውጤት ስታጣ ሌላ...

ሪፖርት | ሀዋሳ በብሩክ እና ኤፍሬም አስገራሚ ጥምረት ታግዞ ድሬን ረቷል

ሀይቆቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ ሸምተዋል። ቀጥተኛ አጨዋወት ለመከተል ሲጥሩ የታዩት ሁለቱ ቡድኖች እምብዛም ኳስ ለማንሸራሸር ፍላጎት ሲያሳዩ አልተስተዋለም። ይልቁንም ረጃጅም ኳሶችን በማዘውተር...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-1 አዲስ አበባ ከተማ

ብዙዓየሁ ሰይፈ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ አዲስ አበባ ከተማ በመጨረሻም ወላይታ ድቻን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው -...

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ ባለቀ ሰዓት ሦስት ነጥብ አሳክቷል

አሰልቺ በነበረው ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ተቀይሮ በገባው ብዙዓየሁ ሰይፈ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከድል ጋር ተገናኝቷል። ቀዝቀዝ ብሎ የጀመረው የወላይታ ድቻ እና አዲስ አበባ ከተማ...

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 አዳማ ከተማ

ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ - ኢትዮጵያ ቡና ስለ ጨዋታው...? ጥሩ ነበር። በጫና ውስጥ ሂደቱን ለማስቀጠል...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

በ26ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው እና አቡበከር ናስር ደምቆ ባረፈደበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን ከኋላ ተነስቶ አሸንፏል። ጨዋታው ገና በማለዳው ነበር...