የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ በደንብ የተጠጉበትን ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ - ፋሲል ከነማ ስለጠበበው የነጥብ ልዩነት...

ግብፅ የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኟን አሰናብታለች

ባሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተበልጣ የተረታቸው ግብፅ የቡድኗን አሰልጣኝ ከመንበሩ አንስታለች። በ2023 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድብ አራት ከግብፅ፣...

ሪፖርት | ፋሲል ከሰበታ ሦስት ነጥብ በመሸመት ከመሪው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሦስት አጥብቧል

ፋሲል ከነማ በአምበሉ ያሬድ ባየህ ብቸኛ ግብ ሰበታ ከተማን በመርታት የዋንጫውን ፉክክር ከፍ አድርጓል። ሁለት ለየቅል የሚገኙ ክለቦች የሚያደርጉት ጨዋታ በ4ኛው ደቂቃ የመጀመሪያ ሙከራ ተደርጎበታል።...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሀድያ ሆሳዕና 

በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ የሱፍ ዒሊ - ጅማ አባ ጅፋር ሀድያን በአመቱ ሁለት ጊዜ ስለ ማሸነፍቸው....? "ሀድያ...

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር አለሁ እያለ ነው

በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በዳዊት እስጢፋኖስ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት በሊጉ ለመትረፍ የመጨረሻ ጥረታቸውን ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። በጨዋታ ገና ከጅምሩ...