ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በዳሰሳችን ተመልክተናቸዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ ባለው ፉክክር ላይ ልዩነት ሊፈጥር በሚችል ጨዋታ ይጀምራል። ጨዋታው ከተከታዩ ፋሲል ከነማ ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት ሦስት ላይ ለደረሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመሻነፍ ውጪ ሌላ ምርጫን የማይሰጥ ነው። ከወራጅ ቀጠናውRead More →