ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የ27ኛ ሳምንት የነገ ሦስት ጨዋታዎች የተቃኙበት ፅሁፋችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ የዕለቱን መርሐ-ግብሮች የሚያስከፍተው የወላይታ ድቻ እና መከላከያ ጨዋታ ሁለት ተመሳሳይ የአጨዋወት መንገድ...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አዳማ ድል ሲቀናቸው ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የ14ኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው መከላከያ ቦሌን ፣ አዳማ አቃቂን በማሸነፍ ሦስት ነጥብ ሲያሳኩ ሀዋሳ...

ፌዴሬሽኑ ለፕሪሚየር ሊጉ አክስዮን ማህበር የሰጠውን ኃላፊነት ሽሯል

ወቅታዊ የእግርኳሱ ርዕስ በሆነው የጌታነህ ከበደ ጉዳይ መነሻነት የእግርኳሱ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለፕሪሚየር ሊጉ አክስዮን ማህበር የሰጠውን ኃላፊነት አንስቷል። የጌታነህ ከበደ ቅጣት...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ባህር ዳር ከተማ

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ - ሀዋሳ ከተማ ስለጨዋታው "መጀመሪያም እንዳሰብነው ኳሱን ጠብቀን እነሱ ወደ...

ሪፖርት | ኃይቆቹ የጣና ሞገዶቹን በመርታት ወደ ሦስተኛነት ከፍ ብለዋል

ሀዋሳ ከተማ በኤፍሬም አሻሞ እና ብሩክ በየነ ጎሎች ታግዞ ባህር ዳር ከተማን በመርታት ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 አሸንፈው የመጡት ሀዋሳ ከተማዎች አንድም የተጫዋች...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ወልቂጤ ከተማ

የዛሬ ረፋዱ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው "በጣም ጥሩ ነው ጨዋታው። ኳስ ይዘን...

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል

ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን በመርታት ከተከታታይ ነጥብ መጣሎች በኋላ ይበልጥ ወደ ዋንጫው የሚያስጠጋቸውን ድል አሳክተዋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከባህር ዳር ከተማ ጋር...