የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዲስ አበባ ከተማ

ሁለቱ የመዲናይቱ ክለቦች ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ - ኢትዮጵያ ቡና ሰለ ጨዋታው...? "ጨዋታውን በምንፈልገው መጠን መቆጣጠር አልቻልንም፡፡ እነርሱ ካለባቸው...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻን በአንድ ጎል ልዩነት...

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

ያለግብ አቻ ከተጠናቀቀው የሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። ብርሃን ደበሌ - ሰበታ ከተማ ጨዋታው እንዴት ነበር...? ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር።...

ሪፖርት | ሰበታ እና ሀዲያ ሆሳዕና ሳይሸናነፉ ቀርተዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና መካከል ተደረጎ 0-0 ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ከፋሲሉ ሽንፈት አብዱልሀፊስ ቶፊቅ ፣ ሀምዛ አብዱልመን እና ቢስማርክ አፒያን አሳርፎ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ፋሲል ከነማ

ሙጂብ ቃሲም በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆራቸው ሁለት ግቦች ፋሲሎች በፉክክሩ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ -...

ሪፖርት | ሙጂብ ቃሲም ዐፄዎቹን በዋንጫ ፉክክር አቆይቷል

በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሰ ወዲህ ከግብ ርቆ የሰነበተው ሙጂብ ቃሲም ያስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ፋሲል ከነማ ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለውን ልዩነት አስጠብቆ...