ቅድመ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ፍልሚያዎች
የሳምንቱን ፍልሚያዎች የሚያስጀምሩት የነገ ሁለት መርሐ-ግብሮች እንደሚከተለው ዳሰናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ በ26ኛ ሳምንት በሀዋሳ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ የተረቱት ባህር ዳር እና ድሬዳዋ ካሉበት አስጊ ቀጠና ለመውጣት የነገውን ጨዋታ ማሸነፍ ምንም ማቅማማት የማይሰጥበት ጉዳይ ነው። ካለፉት ዘጠኝ ጨዋታዎች ማግኘት ከሚገባው 27 ነጥብ 6ቱን ብቻ ያሳካው ባህር ዳርRead More →