የሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ – መከላከያ ስለ ጨዋታው…? “በመጀመሪያው አርባ አምስት ደቂቃ እኛ የተሻልን ነበርን ግን ቢኒያም ከወጣ በኋላ እስራኤል ከወጣ በኋላ ሁለት አጥቂዎች ሲወጡብን ወሳኝ አጥቂዎች ስለሌሉን ያለንን አስጠብቀን መውጣት እንዳለብን ነው ያደረግነው፡፡ የመጀመሪያው አርባ አምስት ደቂቃ ላይRead More →

ያጋሩ

28ኛው ሳምንት ደካማ ፉክክር በታየበት እና 0-0 በተጠናቀቀው የመከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ተቃጭቷል። መከላከያ ከወላይታ ድቻ ያለግብ ከጨረሰበት ጨዋታ ከአምስት ቢጫ ካርድ ቅጣት የተመለሰው ኢማኑኤል ላሪያን በኢብራሂም ሁሴን ምትክ በመጀመሪያ አሰላለፉ ውስጥ አካቷል። አዳማ ከተማዎች ደግሞ ከፋሲሉ ሽንፈት ባደረጓቸው ለውጦች ከቅጣት የተመለሰው ሚሊዮን ሰለሞንን በእዮብ ማቲያስ ፣ ፀጋአብ ዮሐንስንRead More →

ያጋሩ

ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል ከነማ ስለድሉ አስፈላጊነት “በጣም ጠንካራ ከነበረው ጨዋታ አስፈላጊ ሦስት ነጥብ አግኝተናል ፤ የተፈጠሩ ዕድሎችን በአግባቡ መጠቀም አለመቻላችን በኋላ ላይ ጫና ውስጥ ከቶን የነበረ ቢሆንም ነጥቡን ማሳካታችን ደስተኛ አድርጎኛል። ስለሱራፌል እና ሙጂብRead More →

ያጋሩ

እጅግ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የፋሲል ከነማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ፋሲሎች በመጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ በድል መወጣታቸውን ተከትሎ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ አንድ በመቀነስ የመጨረሻዎቹ ሁለት ጨዋታዎች ይበልጥ እንዲጠበቁ አድርገዋል። ፋሲል ከነማዎች አዳማ ከተማን ከረታው ስብስብ ባደረጓቸው ሁለት ለውጦች ያሬድ ባየህ እና ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስን በከድር ኩሊባሊ እናRead More →

ያጋሩ

በአህመድ ሁሴን ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ ከተማ ስለተከታታይ ሦስተኛ ድሉ…? በመጀመሪያ ፈጣሪዬን ማመስገን እፈልጋለው። እንደሚታየው ብዙ ነገሮችን ለመለወጥ ጥረናል። የታገሰ አመራር ነበር። ባይታገሱ ኖሮ ይሄንን ላናይ እንችል ነበር። በዚህ አጋጣሚ አመራሮቹን ማመስገን እፈልጋለው። ስራው ትዕግስት ይፈልጋል። ስንከላለል ጠንካራRead More →

ያጋሩ

አርባምንጭ ከተማዎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉበትን ውጤት ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል የወሰዱት አርባምንጭ ከተማዎች ተካልኝ ደጀኔን በጉዳት ምክንያት ከጨዋታው ውጪ የሆነው ወርቅይታደስ አበበ ተክቶ እንዲገባ ሲያደርጉ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ለዛሬው ጨዋታ የተዘጋጁት ኢትዮጵያ ቡናዎችRead More →

ያጋሩ