የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በአዳማ ሲከወኑ ሊጉን እየመራ የሚገኘው ንግድ ባንክ በግብ ሲንበሸበሽ ተከታዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ አዳማ ፣ አቃቂ እና ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ነጥብ ሸምተው ተጠባቂ የነበረው የሀዋሳ እና መከላከያ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል፡፡ 3፡00 ሰዓት ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳርRead More →

ያጋሩ

የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። በዘንድሮ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ፉክክሩ እና ላለመውረድ ትንቅንቁ ቀጠሎ እስካለንበህ የ29ኛ ሳምንት ደረስ ደርሷል። እርግጥ ባሳለፍነው ሳምንት ከነገ ተጋጣሚዎች መካከል ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ ታችኛው የሀገሪቱ የሊግ እርከን መውረዳቸውን ቢያረጋግጡም አንደኛውን ቦታ ግን በሂሳባዊ ስሌት እስከ ደረጃ ሰንጠረዡRead More →

ያጋሩ

በ28ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን ያካተተ የሳምንቱ የሶከር ኢትዮጵያ ምርጥ 11 ይህንን ይመስላል። አስተላለፍ : 4-2-3-1 ግብ ጠባቂ ፍሬው ጌታሁን – ድሬዳዋ ከተማ መሀመድ ሙንታሪ ፣ መሳይ አያኖ እና መክብብ ደገፉ ድንቅ አቋም ባሳዩነት የጨዋታ ሳምንት ፍሬው የተሻለ ነጥብ አግኝቶ ተመርጧል። ግብ ጠባቂው አምስት ግብRead More →

ያጋሩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንትን ተከትሎ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተወስነዋል። ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንት ዕድሜ የቀረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በትናትናው ዕለት የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን አስተናግዶ ጨርሷል። ይህን ተከትሎ የሊጉ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የመጀመርያውRead More →

ያጋሩ

የመጨረሻው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። 👉 የመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች እና ዳኝነት ባህር ዳር ከተማ እና ድሬዳማ ከተማ ያደረጉት የ28ኛ የጨዋታ ሳምንት መርሃግብር እጅግ አወዛጋቢ የነበረ የዳኝነት ውሳኔን የተመለከትንበት ጨዋታ ነበር። በጨዋታው በ89ኛው ደቂቃ ላይ ድሬዳዋ ከተማዎች ያገኙትን የማዕዘን ምት አብዱለጢፍ መሀመድ ያሻማውን ኳስ አቡበከር ኑራ መቆጣጠር አለመቻሉን ተከትሎRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞች ላይ ያተኮረ ነው። 👉 የደረጀ መንግሥቱ አስተዋፅዖ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ባህር ዳር ከተማዎች በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ላይ ወሳኝ ድል ማሳካት ችለዋል። በጨዋታው የቀድሞው የቡድኑ አምበል ቡድኑን በሜዳ ጠርዝ ሆኖ ሲመራ ተመልክተነዋል። አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ቡድኑን ክረምት ላይ ከተረከቡ ወዲህ ባለፉት ዓመታት የባህርRead More →

ያጋሩ

ሁለተኛው ፅሁፋችን ደግሞ ትኩረት በሳቡ ተጫዋቾች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ይሆናል። 👉 አቡበከር ናስር በክብር ተሸኝቷል በ2009 በኢትዮጵያ ቡና መለያ ወደ ከፍተኛው የኢትዮጵያ ክለቦች እግርኳስ ብቅ ያለው አቡበከር ናስር ባለፉት ጥቂት ዓመታት ከተስፋ ሰጪ ተጫዋችነት ወደ አስደናቂ ኮከብነት ራሱን ማሸጋገር ችሏል። ገና በለጋ ዕድሜው በኢትዮጵያ እግርኳስ በትውልዶች መካከል የተገኘ ተሰጥኦ ባለቤትRead More →

ያጋሩ

የመጀመሪያው ፅሁፋችን ትኩረት የሚያደርገው በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች ላይ ይሆናል። 👉 ፈረሰኞቹ አሁንም ነጥብ ሲጥሉ ዐፄዎቹ መጠጋታቸውን ቀጥለዋል ከጥቂት ጨዋታዎች በፊት ለ15ኛ የሊግ ዋንጫ እጅጉን ቀርበው የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አሁን ላይ ግን ከተከታያቸው ፋሲል ከነማ ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩ ወደ አንድ ነጥብ ጠቧል።Read More →

ያጋሩ

የአህጉራችን ታላላቆቹ የክለቦች ውድድሮችን በተመለከተ የውድድሩ የበላይ አካል የክለቦች እና የተጫዋቾች ምዝገባ እንዲሁም የውድድሮቹን ቀናት መረጃዎች ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ በየአመቱ የሀገራት የሊግ አሸናፊዎች እና ሁለተኛ የወጡ እንዲሁም የጥሎ ማለፍ ባለድሎችን እንደየሀገሮቹ የውስጥ ሊግ ህጎች እያሳተፈ እንደሚገኝ ይታወቃል። ሀገራችን ኢትዮጵያም በየትኛው ውድድድ የትኛው ክለብ እንደሚሳተፍ ባታውቅምRead More →

ያጋሩ

ከወረጅ ቀጠናው ለመውጣት እየጣረ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾቹን በዲሲፕሊን ምክንያት ከስብስቡ መቀነሱ ታውቋል። በ28ኛ ሳምንት ከመከላከያ ጋር ያለ ጎል አቻ ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ በተደጋጋሚ የዲሲፒሊን ጥሰት ፈፅመዋል ያላቸውን ተጫዋቾች ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ መሸኘቱ ተገልጿል። የዲሲፒሊን እርምጃ የተወሰደባቸው ተጫዋቾች ተከላካዩ ቶማስ ስምረቱ እና አማካዩ ዮናስ ገረመው ናቸው። ክለቡRead More →

ያጋሩ