በቀጣዩ ዓመት በሊጉ ለመክረም ትልቅ ትግል የሚደረግበትን የአዳማ እና ድሬዳዋ ጨዋታ እንዲሁም የረፋዱን የመከላከያ እና ሀዋሳ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተናል። የዘንድሮ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ አናትም ሆነ ግርጌ አጓጊ ፉክክር እያስመለከተ እንደሚገኝ ይታወቃል። የዋንጫው መዳረሻ እስከ 30ኛ ሳምንት ድረስ እንደሚዘልቅ ዛሬ ያወቅን ሲሆን ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋርን ተከትሎRead More →

ያጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰዓታት በፊት የተነጠቀውን የደረጃ ሰንጠረዥ አናትን መልሶ መረከቡን ካረጋገጠበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ድህረ ጨዋታ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ድሉ “ጨዋታው ውጥረት ያለበት ከባድ ጨዋታ ነበር፡፡ በዚህ ላይ ዝናብ ዘንቧል የተሻለ ነገር ለማድረግ ብዙ ዕድሎች አግኝተናል ፣ ያገኘነውን አጋጣሚ ጎል አግብተን ውጤት ይዘንRead More →

ያጋሩ

በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ አርባምንጭ ከተማን የረታው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንደኝነት ደረጃውን ከሰዓታት ቆይታ በኋላ ከፋሲል ከነማ መልሶ ተረክቧል። አርባምንጭ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ ተካልኝ ደጀኔን በወርቅይታደስ አበበ ፣ ጉዳት ያገኘው ኤሪክ ካፓይቶን ደግሞ በፀጋዬ አበራ በመተካት ጨዋታውን ጀምሯል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ ከሀዲያ ሆሳዕናው ጨዋታ አንፃር ቅጣት ያለበት ፍሪምፖንግ ሜንሱንRead More →

ያጋሩ

በሲዳማ ቡና ሽንፈት ያስተናገድው የአዲስ አበባ ከተማ የቡድን አባላት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። ረፋድ ላይ በ29ኛ ሳምንት ወሳኙን ጨዋታቸውን ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረጉት አዲስ አበባ ከተማዎች 2-1 መሸነፋቸው ይታወሳል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ወደ መልበሻ ክፍል ባመሩበት ወቅት የሰባት ተጫዋቾች የእጅ ስልክ መሰረቁን አረጋግጠናል። ብዙም ያልተለመደው ይህRead More →

ያጋሩ

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወሳኝ ድል ካስመዘገበ በኋላ አሰልጣኞች ኃሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ – ፋሲል ከነማ ስለጨዋታው “ትንሽ ፀሀዩም ኃይለኛ ስለነበር የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ ትንሽ ከብዶን ነበር። ሁለተኛው ላይ ግን ጥሩ ነበርን። ስለሙጂብ እና ሱራፌል ጥምረት “ሱራፌል እና ሙጂብ ሁሌም አምናም ቢሆን ጥሩ ነበሩ። ዘንድሮም ደግሞ ሙጂብ ባህርRead More →

ያጋሩ

ፋሲል ከነማ በሙጂብ ቃሲም እና ሱራፌል ዳኛቸው ጎሎች ታግዞ ቅዱስ ጊዮርጊስ እስኪጫወት ድረስ የሊጉ መሪ ሆኗል። ባሳለፍነው ሳምንት ሀዋሳ ከተማን አንድ ለምንም የረቱት ፋሲል ከነማዎች ሦስት ነጥብ ካሳኩበት ጨዋታ አምበላቸው ያሬድ ባየህን በከድር ኩሊባሊ ምትክ በቀዳሚ አሰላለፋቸው አካተዋል። በተቃራኒው በአርባምንጭ ከተማ የተሸነፉት ኢትዮጵያ ቡናዎች ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጉዞ የጀመረውRead More →

ያጋሩ

የዕለቱ የመጀመሪያ ከነበረው የአዲስ አበባ ከተማ እና ሲዳማ ቡና መርሐ-ግብር መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – አዲስ አበባ ከተማ ስለጨዋታው “መጀመሪያም እንዳልኩት ተጫዋቾቼ ላይ ያለ ልክ መጓጓት ነበር በተለይ የመሀል ተከላካዮቻችን ፍፁም አልተረጋጉም የተቆጠረብን ግብ ያንን ያሳያል። እንደ አጠቃላይ አስጠብቀን ለመውጣት የነበረን ግረት ልክ አልነበረምRead More →

ያጋሩ

የዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን በመርታት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ያለው እድል ሲያሰፋ አዲስ አበባ ከተማዎች ደግሞ በአንፃሩ በሊጉ የመቆየት ተስፋቸው ዳግም አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። አዲስ አበባ ከተማዎች ሰበታ ከተማን ከረታው ስብስብ ባደረጉት ብቸኛ ለውጥ በአምስት ቢጫ መሰለፍ ባልቻለው ሪችሞንድ አዶንጎ ምትክ ቢኒያም ጌታቸውን ብቻ ቀይረውRead More →

ያጋሩ