የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ አራት መርሐግብሮች ጅምሩን ሲያደርግ መከላከያ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲረቱ አዳማ እና ቦሌ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ መከላከያ 4-1 አዲስ አበባ ከተማ የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ ላይ ከፍ ለማለት ዕድል ያለው መከላከያ እና ባለፉት ሦስት ጨዋታዎች የወጥነት ችግር ካለበትRead More →

ያጋሩ

በሊጉ ለመቆየት ብርቱ ትግል ተደርጎበት ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰንዝረዋል፡፡ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – አዳማ ከተማ ስለውጤቱ…? “እኔ ብዙ አልከፋኝም። እንደሚታየው ጉልበት የሚፈጅ ጨዋታ ነው፡፡ ያሉት ተጫዋቾችም የሚችሉትን መስዋዕትነት ስለከፈሉ በውጤቱ ብዙ አልከፋኝም። ስለነበረው የአጨራረስ አቅም…? “አጥቂ አብዝተን ነው የገባነው፡፡ ስንጀምር ተደራቢ አማካይ አድርገን አጫውተናል።Read More →

ያጋሩ

ለዓይን ሳቢ የነበረው የአዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ 1-1 መጠናቀቁን ተከትሎ ባህር ዳር ከተማ እና መከላከያ በሊጉ መቆየታቸውን ሲያረጋግጡ የዛሬዎቹ ተጋጣሚዎች ዕጣ ፈንታቸውን ለማወቅ የመጨረሻ ጨዋታዎቻቸውን ይጠብቃሉ። አዳማ ከተማ ከመከላከያ ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ አንፃር ጉዳት የገጠመው አማኑኤል ጎበናን ከሦስት ጨዋታዎች ቅጣት በተመለሰው ዳዋ ሆቴሳ ተክቷል። በድሬዳዋ በኩል ከባህር ዳሩRead More →

ያጋሩ

የ2014 ከ17 ዓመት በታች እና ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት ውድድሮች የሚደረጉበት ከተማ እና ቀን ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት ከዚህ ቀደም ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ በሚል ስያሜ ሲደረግ የነበረው ውድድር አብዛኛዎቹ ተወዳዳሪ ክለቦች ውስጥ የሚገኙ ተጫዋቾች ተማሪዎች በመሆናቸው ከተጠናቀቀው የ2013 የውድድር ዘመን ጀምሮ የስያሜ ለውጥ በማድረግ በክረምትRead More →

ያጋሩ

ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በማሸነፍ በሦስተኛነት ፉክክሩ ከቀጠለበት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ብለዋል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ – መከላከያ ስለሁለቱ አጋማሾች ልዩነት “ተነጋግረን ነበር ‘የማይሆኑ ስህተቶች ጎል አካባቢ አትስሩ’ በሚል ነበር። ሁለት መስጠት የማይገቡንን ስህተቶች ሰርተናል። መጀመሪያ ደግሞ መጨረስ የሚገቡንን አልጨረስንም። ውድድር መደማለቁ ሲመጣ የተጨዋቾች አዕምሮ ሁኔታ የተራጋጋ አይሆንም። ጨዋታውRead More →

ያጋሩ

ሀዋሳ ከተማዎች ደካማ በነበሩበት ጨዋታ አስፈላጊውን ሦስት ነጥብ ከመከላከያ መንጠቅ ችለዋል። መከላከያዎች በመጨረሻው የጨዋታ ሳምንት ከአዳማ ጋር ያለግብ አቻ ከተለያየው ስብስብ አራት ለውጦችን ያደረጉ ሲሆን በዚህም ክሌመንት ቦዬ ፣ አሌክስ ተሰማ ፣ ዳዊት ማሞ እና ቢኒያም በላይን አስወጥተው በምትካቸው ሙሴ ገ/ኪዳን ፣ ኢብራሂም ሁሴን ፣ ገናናው ረጋሳ እና ባድራ ናቢRead More →

ያጋሩ