የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከወኑ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ደርዘን ጎል ድሬዳዋን ሲያሸንፍ አርባምንጭ ከተማ በጭማሪ ደቂቃ ያስተናገደው ግብ ከባህር ዳር ከተማ ጋር ነጥብ እንዲጋራ አድርጎታል፡፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 6-0 ድሬዳዋ ከተማ 8፡00 ላይ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ሊጉን እየመራ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድRead More →

ያጋሩ

በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት በአንፃራዊነት ምርጥ ብቃት ያሳዩ ተጫዋቾችን ያካተትንበት ምርጥ 11 በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-3-3 ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ – ወልቂጤ ከተማ የነጠረ ብቃት ያሳዩ የግብ ዘቦችን እምብዛም ባላየንበት ሳምንት በቦታው በአንፃራዊነት የተሻለውን ኦዶንካራ መርጠናል። ተጫዋቹ በጥሩ ጥሩ ቅልጥፍና ያዳናቸው ኳሶች እንዳሉ ሆነው በ51ኛው ደቂቃ ጅማዎችRead More →

ያጋሩ

የመጨረሻው ፅሁፋችን ደግሞ በዚህኛው ሳምንት ያስተዋልናቸው ሌሎች ትኩረት የሚስቡ ጉዳዮች የቀረቡበት ነው። 👉 የተሳታፊ ክለቦች ቁጥር ይጨመር ይሆን ? ካለፉት ጥቂት ቀናት አንስቶ በሊጉ ከቀጣይ ዓመት አንስቶ የተሳታፊ ክለቦች ቁጥር ሊጨምር ይችላል የሚለው ጉዳይ በስፋት በእግርኳሱ ዙርያ ባሉ አካላት መካከል እየተንሸራሸረ ይገኛል። ከዚህ ጋርም በተያያዘ ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው የሰበታ ከተማውRead More →

ያጋሩ

ሦስተኛው የትኩረታችን ክፍል ደግሞ አሰልጣኞችን የተመለከተ ይሆናል። 👉 አነጋጋሪው የፀጋዬ ኪዳነማርያም አስተያየት እርግጥ አሁን ላይ የሚታዩ መሻሻሎች ቢኖሩም በሊጉ ወጣት ተጫዋቾች በቂ ዕድል ካለማግኘታቸው በስተጀርባ የሚነሳው አንደኛው ጉዳይ በሊጉ በወጣቶች ላይ ዕምነት አሳድረው ለማጫወት ድፍረት ያላቸው አሰልጣኞች ቁጥር አነስተኛ የመሆኑ ጉዳይ ነው። አብዛኞቹ የሊጉ አሰልጣኞች በሚያስብል መልኩ የቡድናቸውን ነገ ዛሬRead More →

ያጋሩ

ቀጣዩ ትኩረታችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች የተዳሰሱበት ነው። 👉 ቀጣዩ የሊጉ አብሪ ኮከብ – ብሩክ በየነ 13 ግቦች ላይ የደረሰው ብሩክ በየነ በሰሞነኛ የግብ ማስቆጠር ግስጋሴው ቀጥሎ በመጨረሻው ጨዋታ የሊጉ ከፍተኛ አስቆጣሪ ይሆን ወይ? የሚለው ጉዳይ በጉጉት ይጠበቃል። በውድድር ዘመኑ ከአንድ ጨዋታ ውጭ በተቀሩት በሙሉRead More →

ያጋሩ

ሀዲያ ሆሳዕና ከዚህ ቀደም በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ለ15 ተጫዋቾች ደሞዝ በአግባቡ አለመክፈሉን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፒሊን ኮሚቴ ደሞዛቸው እና ጥቅማጥቅማቸው እንዲከፈል ውሳኔ አሳልፎ እንደነበር አይዘነጋም። የተወሰነው ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት ሀዲያ ሆሳዕና ይግባኝ ቢጠይቅም ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ጉዳዩንRead More →

ያጋሩ

ሊጠናቀቅ የአንድ ጨዋታ ሳምንት ዕድሜ በቀረው የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። 👉 የዋንጫው ፉክክር ወደ መጨረሻው ዕለት አምርቷል አሸናፊው እስካሁን ባለየለበት የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አንገት ለአንገት ተናንንቀዋል። በጨዋታ ሳምንቱ ሁለቱም ቡድኖች ነጥብRead More →

ያጋሩ