የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ18ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስደንጋጭ ሁነት በነበረበት ጨዋታ አቃቂ ቃሊቲን 7-0 ሲረታ ድሬዳዋም ድል ቀንቶታል ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአንፃሩ ከባህር ዳር ከተማ ጋር 2-2 ተለያይቷል፡፡ አቃቂ ቃሊቲ 0-7 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3፡00 ሰዓት ሲል አንድም ጨዋታ ሽንፈት ያልገጠመው እና ፕሪምየርRead More →

ያጋሩ

መርሐ-ግብር ለማሟያ እና ለክብር ብቻ በተደረጉት ሦስት የዛሬ ጨዋታዎች መከላከያ ጅማን ድል ሲያደርግ ሲዳማ ከሀዲያ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከባህር ዳር አቻ ተለያይተዋል። ረፋድ 4 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ መከላከያ ሦስት ነጥቦች አግኝቶ ሦስት ደረጃዎችን ያሻሻለበትን ውጤት አሳክቷል። የጦሩ ብቸኛ ግብ 24ኛው ደቂቃ ላይ ገናናው ረጋሳ ከቀኝ መስመር ያሻገረውን ኳስ አዲሱ አቱላRead More →

ያጋሩ