የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት መርሐ-ግብር ዛሬ ተካሂዷል
በሀዋሳ ከተማ በነገው ዕለት የሚጀመረው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የዕጣ ማውጣት ስነ-ሥርአት በዛሬው ዕለት ተከናውኗል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት በየአመቱ የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከሰኔ 27 ጀምሮ በሀዋሳ ከተማ መደረግ ይጀምራል፡፡ ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት ክልሎች የውስጥ ውድድራቸውን አድርገው ወደ ውድድሩ የላኳቸውን ክለቦች ለመደልደል ይረዳ ዘንድ አስቀድሞ የሚደረገው የዕጣ ማውጣትRead More →