የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አዲስ አበባ ከተማ ሲያሸንፉ ሀዋሳ ከአዳማ ጋር አቻ ተለያይቶ ወደ መሪው ንግድ ባንክ የሚጠጋበትን ዕድል አምክኗል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ጌዲኦ ዲላ በአዳማ ከተማ እየተደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን 19ኛ ሳምንትRead More →

ያጋሩ

👉 “አዲስ አበባ ከተማ ፍትሀዊ ውሳኔ ካልተሰጠው ምን አልባት በኢትዮጵያ እግርኳስ የሚኖረው ተሳትፎ ያበቃል” አቶ ዳዊት ትርፉ – የክለቡ ቦርድ ፀሀፊ  👉 “ከጊዮርጊስ ጋር የምናደርገው ጨዋታ ብናሸንፍ ጥቅማጥቅማችን በአምስት እጥፍ እንደሚያድግ ፣ የጋራ መኖሪያ ቤት እንደሚሰጠን እና ከአምስት ድርጅት አምስት ዓይነት ሽልማት እንደሚሰጠን ተነግሮናል።” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከሰሞኑ በእግርኳሱ ማህበረሰብRead More →

ያጋሩ

ወልቂጤ ከተማ ከቀጣዩ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ጀምሮ እንዳይሳተፍ እግድ ተላልፎበታል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ በተጫዋች አዳነ በላይነህ “ለ2 ዓመት የሚቆይ ውል እያለኝ ክለቡ በሚያደርገው ቅድመ ዝግጅት ላይ ባለመጠራቴ ክለቡን ብጠይቅም መልስ ያልሰጠኝ በመሆኑ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ እንዲሰጠኝ” በማለት አቤቱታ ቀርቦበት እንደነበር ይታወቃል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴምRead More →

ያጋሩ