በፕሪምየር ሊጉ ሲጫወት የምናውቀው ተጫዋች የመኪና ባለዕድል ሆኗል
የእግርኳስ ህይወቱን ጉዳት እየፈተነው የሚገኘው ሐብታሙ ወልዴ የመኪና ተሸላሚ ሆኗል። በጅማ አጋሮ የተወለደው ሐብታሙ ወልዴ ከትውልድ አካባቢው የጀመረው የእግርኳስ ህይወቱ በክለብ ደረጃ በኒያላ በመቀጠል በኢትዮጵያ መድን በነበረው የሁለት ዓመት ስኬታማ ቆይታ መነሻነት ወልድያ እና ድሬዳዋ ከተማ ተጫዋቹን ለማስፈረም ውዝግብ ቢፈጥሩም በስተመጨረሻም በ2009 ድሬዳዋ ከተማን በመቀላቀል ለሦስት ዓመት ጥሩ ቆይታ አድርጓ።Read More →